የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር ባገኘው ማብራሪያ መሠረት፤ ስኳር ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን አስታውቋል። ኮሚሽኑ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ለሚፈጸምባቸው ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በሙሉ ባስተላለፈው መመሪያ፤ ቀደም ሲል የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ማሻሻያ ቁ...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ ወይም በርቀት የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል። በዚህም ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ው...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ሰነድ መዋዕለ ንዋይ ገበያ (ESX) በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ዜጎች በቀላሉ በካፒታል ገበያው ውስጥ መሳተፍ እንዲችሉ የሚያስችል “ንዋይ” የተሰኘ የመጀመሪያውን የድረ-ገጽ እና የሞባይል ንግድ መተግበሪያ በይፋ አስጀምሯል። ይህ ዛሬ የካቲት 26 ቀን 2...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ዳርቻ በሚገኝ ሩዋይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትናንት ረቡዕ በፖሊስ በተካሄደ ድንገተኛ ፍተሻ፤ በሕገ-ወጥ የሰዎች አጋቾች ታግተው የነበሩ 66 ኢትዮጵያውያን እና 4 ኤርትራውያን በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኬንያ መርማሪ ፖሊሶች አስታውቀዋል። በድምሩ 70 የ...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በአሜሪካ፣ እስራኤል እና ኢራን መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቀጠናው የሚያደርጋቸውን በርካታ በረራዎች ለመሰረዝ መገደዱንና በዚህም ሳቢያ በሳምንት እስከ 137 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ገቢ ሊያጣ እንደሚችል አስታውቋል። የአየር መንገዱ የንግድ ...

የካቲት 27/2018 (ገበያ ሚዲያ) በቀጠናው ካለው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታና ለውጥ አንጻር የኩዌት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ለነዋሪዎችና ለጎብኚዎች እፎይታ የሚሰጡ ሁለት ዋና ዋና ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የመጀመሪያው ውሳኔ የጉብኝት ቪዛ ለያዙና የቪዛ ጊዜያቸው ላለፈባቸው ወይም ሊያልቅ ለተቃረበባቸው ሰዎች ሁሉ ...

የአሜሪካ የጦር መርከብ “ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከን” የድሮን ጥቃት እንደደረሰበት ተገልጿል የካቲት 27/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራግቺ ሀገራቸው ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ጋር ምንም ዓይነት የተኩስ አቁም ስምምነት እንደማትፈልግና ከዋሽንግተን ጋር ለመደራደ...

የካቲት 27/2018 (ገበያ ሚዲያ) ሚኒ ባስ ታክሲ በመጠቀም በተለምዶ አጠራሩ ‘ሿሿ’ በሚል የሚታወቀውን የውንብድና ወንጀል የፈጸሙ አራት ግለሰቦች ከ7 እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ 4ኛ ወ...