ካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በአሜሪካ፣ እስራኤል እና ኢራን መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቀጠናው የሚያደርጋቸውን በርካታ በረራዎች ለመሰረዝ መገደዱንና በዚህም ሳቢያ በሳምንት እስከ 137 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ገቢ ሊያጣ እንደሚችል አስታውቋል። የአየር መንገዱ የንግድ ዋ...

የካቲት 27/2018 | በክልሉ እየተስተዋለ ባለው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ሳቢያ፣ የኩዌት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በሀገሪቱ ለሚገኙ ጎብኚዎችና ነዋሪዎች እፎይታ የሚሰጡ ሁለት ዋና ዋና ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ እርምጃዎቹ የሰዎችን እንግልት ለመቀነስ ያለሙ መሆናቸውን...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በጥቅም በመመሳጠር መንግሥትን ከ120 ሚሊየን ብር በላይ ያሳጡ ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል። ክስ የመሰረተባቸው ተከሳሾች በጉምሩክ ኮሚሽን የደወሌ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ሠራተኛ የሆኑት 1ኛ አማኖ መገርሳ ገልገሎ፣ 2ኛ አብነት ደምስ አየነው እና...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በዛምቢያ ናኮንዴ ወረዳ የሚገኙ የጸጥታ አካላት፣ በነዳጅ ጫኝ ቦቴዎች ውስጥ ተደብቀው ወደ ሀገሪቱ የገቡ 21 ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያኑ የተገኙት ከታንዛኒያ ተነስተው ወደ ዛምቢያ በገቡ ሁለት የነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ውስጥ ተደብቀው ሲሆን፤...